የአብርሃምም ልጆች፤ ይስሐቅና እስማኤል ናቸው።
የአብርሃም ወንዶች ልጆች፤ ይሥሐቅ፣ እስማኤል።
አብርሃም ይስሐቅንና እስማኤልን ወለደ፤
የአብርሃምም ልጆች፤ ይስሐቅ፥ ይስማኤል።
የአብርሃምም ልጆች ይስሐቅ እና እስማኤል ናቸው።
እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው “ስለ ባርያህና ስለ ብላቴናው አትዘን፥ ሣራም የምትነግርህን ቃል ሁሉ ስማ፥ በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃልና።
የሣራ አገልጋይ ግብጻዊትዋ አጋር ለአብርሃም የወለደችው የአብርሃም ልጅ የእስማኤል ትውልድ ይህ ነው፤
የአብርሃም ልጅ የይስሐቅ ትውልድም ይህ ነው፥ አብርሃም ይስሐቅን ወለደ፥
አብርሃም የተባለ አብራም።
ትውልዳቸውም እንደዚህ ነው። የእስማኤል በኩር ልጅ ነባዮት፤ ከዚህ በኋላ ቄዳር፥ አድብኤል፥ ሚብሣም፥
አብርሃምም ይስሐቅን ወለደ። የይስሐቅም ልጆች ዔሳውና እስራኤል ነበሩ።