ዘኍል 4:42 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በየወገናቸውም በየአባቶቻቸውም ቤቶች ከሜራሪ ልጆች ወገኖች የተቈጠሩት፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሜራሪያውያንም በየጐሣቸውና በየቤተ ሰባቸው ተቈጥረው ነበር። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በየወገኖቻቸውም በየአባቶቻቸውም ቤቶች ከሜራሪ ልጆች ወገኖች የተቈጠሩት፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በየቤተሰባቸውና በየወገናቸው የተቈጠሩት የሜራሪ ልጆች፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የሜራሪንም ልጆች ወገኖች በየወገናቸው፥ በየአባቶቻቸውም ቤቶች፥ |
እግዚአብሔር በሙሴ እጅ እንዳዘዘ፥ በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ያገለገሉት ሁሉ፥ ከጌድሶን ልጆች ወገኖች የተቈጠሩት፥ ሙሴና አሮን የቈጠሩአቸው፥ እነዚህ ናቸው።