ከሦስት ቀንም በኋላ አለቆች በሰፈሩ መካከል አለፉ።
ከሦስት ቀን በኋላም የጦሩ አለቆች በሰፈር ውስጥ ዐለፉ፤
ከሦስት ቀን በኋላ የሕዝቡ መሪዎች ወደ ሰፈር ገብተው፥
ከሦስት ቀንም በኋላ ጸሓፊዎች በሰፈሩ መካከል ገቡ።
ሕዝቡን፦ የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት።