አብርሃምም ማልዶ ተነሣ እንጀራንም ወሰደ የውኃ አቁማዳንም ለአጋር በትክሻው አሸከማት ብላቴናውንም ሰጥቶ አስወጣት እርስዋም ሄደች በቤርሳቤህም ምድረ በዳ ተቀበዘበዘች።
ኢያሱ 19:2 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እነዚህም ርስታቸው ሆኑላቸው፥ ቤርሳቤህ፥ ሤባ፥ ሞላዳ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ይህም የሚከተሉትን ያካትታል፤ ቤርሳቤህ፣ ሤባ፣ ሞላዳ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እነዚህም ርስታቸው ሆኑላቸው፤ ቤርሳቤህ፥ ሤባ፥ ሞላዳ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እነርሱም ቤርሳቤህ፥ ሼባዕ፥ ሞላዳ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ዕጣቸውም እነዚህ ነበሩ፤ ቤርሳቤህ፥ ሰማህ፥ ቆሎዶን፤ |
አብርሃምም ማልዶ ተነሣ እንጀራንም ወሰደ የውኃ አቁማዳንም ለአጋር በትክሻው አሸከማት ብላቴናውንም ሰጥቶ አስወጣት እርስዋም ሄደች በቤርሳቤህም ምድረ በዳ ተቀበዘበዘች።