እርሷንም መውደድ ሕጓን መጠበቅ ነው፤ ሕጓንም መስማት ሕይወትን መረዳት ነው።
እርሷን ማፍቀር ማለት ሕጐቿን ማክበር ማለት ነው። ሕጐቿን መጠበቅ አለመበላሸትን ማረጋገጥ ነው።