እውነተኛ ትእዛዙን ዐውቀው የሚጠብቁ በእውነት ይከብራሉና የተማሯትም ሰዎች ምሕረትን ያገኛሉና።
የተቀደሱትን ሕጐች በቅድስና የሚጠብቁ፥ ቅዱሳን ይባላሉ፤ ከእነርሱ መማር በውስጣቸው ያለውን መከላከያም ማወቅ ነው።