መዓቱንም እንደሚቈርጥ ሰይፍ ይስላል፤ ዓለምም ከእርሱ ጋር ሆኖ አላዋቂዎችን ይዋጋል።
በሚገባ የታለሙት ጨረሮች፥ እኒያ መብረቃዊ ጦሮች ይወነጨፋሉ፤