የክፉዎች ሰዎች ተስፋቸው ነፋስ እንደሚበትነው ትቢያ፥ በነፋስ ቀልጦ እንደሚጠፋ ረቂቅ ውርጭ፥ በነፋስም ተበትኖ እንደሚጠፋ ጢስ፥ አንድ ቀንም አድሮ እንደሚሄድ መጻተኛ ስም አጠራር ነው።
የክፉ ሰው ተስፋ ነፍስ እንደወሰደው ገለባ፥ ማዕበል እንደገፋው ረቂቅ ውሃ፥ ነፋስ እንደበተነው ጢስ፥ እንደ አንድ ቀን እንግዳ ትዝታ ወዲያው ይጠፋል።