La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 4:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከዚ​ህም በኋላ ለጐ​ስ​ቋላ ሞት ይሆ​ናሉ፤ ለዘ​ለ​ዓ​ለ​ምም ሙታን ለሚ​ሰ​ደ​ቡ​በት ስድብ ይሆ​ናሉ። ይቈ​ር​ጣ​ቸ​ዋ​ልና፥ ይሰ​ነ​ጥ​ቃ​ቸ​ዋ​ል​ምና፥ ቃልም ሳይ​ኖ​ራ​ቸው በፊ​ታ​ቸው የወ​ደቁ ሆነው ይገ​ኛሉ። ከመ​ሠ​ረ​ታ​ቸ​ውም ያነ​ዋ​ው​ጣ​ቸ​ዋል፤ ለዘ​ለ​ዓ​ለሙ እንደ ተፈ​ታች ምድር ይሆ​ናሉ፥ የተ​ጨ​ነ​ቁም ይሆ​ናሉ፤ መታ​ሰ​ቢ​ያ​ቸ​ውም ይጠ​ፋል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ፈጥነውም ክብሩን ያጣ ሬሳ ይሆናሉ፤ በሙታንም መካከል ዘላለማዊ ማስፈራርያ ይሆናሉ። እርሱ ይሰባብራቸዋል፤ በጭንቅላታቸው ያሽቀነጥራቸዋል፤ እነርሱም ይደነዝዛሉ። ከመሠረታቸው ያናጋቸዋል፤ ወና ይሆናሉ፤ ኀዘን ይነግሥባቸዋል፤ መታሰቢያቸውም ሁሉ ይጠፋል።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 4:19
0 Referencias Cruzadas