Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽሐፈ ጥበብ 4:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ፈጥነውም ክብሩን ያጣ ሬሳ ይሆናሉ፤ በሙታንም መካከል ዘላለማዊ ማስፈራርያ ይሆናሉ። እርሱ ይሰባብራቸዋል፤ በጭንቅላታቸው ያሽቀነጥራቸዋል፤ እነርሱም ይደነዝዛሉ። ከመሠረታቸው ያናጋቸዋል፤ ወና ይሆናሉ፤ ኀዘን ይነግሥባቸዋል፤ መታሰቢያቸውም ሁሉ ይጠፋል።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ከዚ​ህም በኋላ ለጐ​ስ​ቋላ ሞት ይሆ​ናሉ፤ ለዘ​ለ​ዓ​ለ​ምም ሙታን ለሚ​ሰ​ደ​ቡ​በት ስድብ ይሆ​ናሉ። ይቈ​ር​ጣ​ቸ​ዋ​ልና፥ ይሰ​ነ​ጥ​ቃ​ቸ​ዋ​ል​ምና፥ ቃልም ሳይ​ኖ​ራ​ቸው በፊ​ታ​ቸው የወ​ደቁ ሆነው ይገ​ኛሉ። ከመ​ሠ​ረ​ታ​ቸ​ውም ያነ​ዋ​ው​ጣ​ቸ​ዋል፤ ለዘ​ለ​ዓ​ለሙ እንደ ተፈ​ታች ምድር ይሆ​ናሉ፥ የተ​ጨ​ነ​ቁም ይሆ​ናሉ፤ መታ​ሰ​ቢ​ያ​ቸ​ውም ይጠ​ፋል።

Ver Capítulo Copiar




መጽሐፈ ጥበብ 4:19
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos