Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 4:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ኃጢአታቸው ከተቆጠረ በኋላ፥ በፍርሃት እየተንቀጠቀጡ ይመጣሉ፤ ክፉ ሥራዎቻቸውም ሊከሷቸው በፊታቸው ይቆማሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በፍርሃትም ሆነው በኀጢኣታቸው ለመወቀስ ይቀርባሉ፤ ኀጢኣታቸውም በፊታቸው ተገልጦ ይዘልፋቸዋል። Ver Capítulo |