አሕዛብን ይገዛሉ፤ በሕዝብም ላይ ይሠለጥናሉ፤ እግዚአብሔርም ለዘለዓለም ይነግሥላቸዋል።
በሀገሮች ላይ ይፈርዳሉ፥ በሕዝቦችም ላይ ይሾማሉ፤ ጌታም ለዘለዓለም ንጉሣቸው ይሆናል።