La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 2:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ኑ ባለው መል​ካም ነገር ደስ​ታን እና​ድ​ርግ፤ በጐ​ል​ማ​ሳ​ነ​ታ​ች​ንም ወራት ሳለን በመ​ት​ጋት በሰ​ው​ነ​ታ​ችን ደስ የሚ​ያ​ሰ​ኘ​ውን እና​ድ​ርግ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ስለዚህም ኑና የዛሬውን መልካም ነገር ሁሉ እንደሰትበት፥ የፍጥረትንም ምዕላት በወጣትነት ትኩሳት እንጠቀም።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 2:6
0 Referencias Cruzadas