ስለዚህም በአሕዛብ ጣዖታት ምርመራ ይደረጋል። ፍጥረትን ለማጥፋት ለሰዎችም ነፍሳት መሰናክል፥ ለአላዋቂዎች ሰዎች እግሮችም ወጥመድ ሆኖ ተሠርትዋልና፥
በእግዚአብሔር ፍጥረት ውስጥ አስጸያፊ፥ ለሰዎች ነፍስ ሐፍረት፥ ማስተዋል ለጐደላቸው ሰዎች እግሮችም ወጥመድ ሆነዋልና፥ ከዚህም የተነሣ የአሕዛብ ጣኦቶች እንኳን መጎብኘታቸው የማይቀር ነው።