La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 7:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እኔም እው​ነ​ቱን እነ​ግ​ር​ሃ​ለሁ፤ ይህ​ችን ልጄን ለሰ​ባት ወን​ዶች አጋ​ባ​ኋት፤ ወደ እር​ሷም እንደ ገቡ በሌ​ሊት ይሞ​ታሉ፤ ነገር ግን አንድ ጊዜ ደስ ይበ​ልህ፤” ጦብ​ያም፥ “ነገ​ሩን ለኔ እስ​ክ​ት​ጨ​ር​ሱ​ልኝ ድረስ፥ ነገ​ሬ​ንም እስ​ክ​ታ​ጸ​ኑ​ልኝ ድረስ በዚህ ምንም አል​ቀ​ም​ስም” አለ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከዚህ ቀደም ከወገኖቻችን መካከል ከሰባት ሰዎች ጋር አጋብቻት ነበር፤ ሁሉም በመጀመሪያው ቀን ማታ ወደ ክፍሏ ሲገቡ ሞቱ። ለአሁን ግን ልጄ ብላ፥ ጠጣ፥ ጌታ ጸጋውንና ሰላሙን ይሰጥሃል።” ጦብያም “የእኔን ነገር እስክትወስንልኝ ምንም አልበላም፥ አልጠጣም” አለ። ራጉኤልም እንዲህ አለው “መልካም፤ በሙሴ መጽሐፍ መሠረት ለአንተ ተሰጥታለች፥ ለአንተ እንድትሰጥ ሰማይ እራሱ ደንግጓል፥ ስለዚህ እኀትህን ለአንተ ሰጥቻታለሁ፤ ከአሁን ጀምሮ ወንድሟ ነህ፥ እርሷም እኀትህ ናት። ከዛሬ ጀምሮ ለዘለዓለም ለአንተ ተሰጥለች። ልጄ የሰማዩ ጌታ በዚህች ሌሊት ሞገስ ይሁናችሁ፤ ጸጋውንና ሰላሙን ይስጣችሁ።”

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 7:11
0 Referencias Cruzadas