La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ያም ልጅ መል​አ​ኩን አለው፥ “አንተ ወን​ድሜ አዛ​ርያ! የዚህ ዓሣ ልቡ፥ ጉበ​ቱና ሐሞቱ ለም​ን​ድን ነው?”

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ልጁ ዓሣውን ቀዶ ከፈተውና ሐሞቱን፥ ልቡንና ጉበቱን ወሰደ፥ ከዚህ በኋላ ዓሣውን ጠበሰና በሉት፤ የቀረውን ለጉዞ በጨው ቀመመው፤ መንገዳቸውን ቀጠሉ፤ ወደ ሜዶንም ተቃረቡ።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:6
0 Referencias Cruzadas