“አሁንም በሜዶን ክፍል በራጊስ ሰው በግብርያል ልጅ በገባኤል ዘንድ አደራ ስላስጠበቅሁት ስለ ዐሥሩ የብር መክሊት እነግርሃለሁ።
አሁንም ልጄ ሆይ በሜዶን አገር በራጌስ በገብርያስ ልጅ በገባኤል ዘንድ አስር ታለንት ብር ማስቀመጤን ልነግርህ እወዳለሁ።