Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 4:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 አሁንም ልጄ ሆይ በሜዶን አገር በራጌስ በገብርያስ ልጅ በገባኤል ዘንድ አስር ታለንት ብር ማስቀመጤን ልነግርህ እወዳለሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 “አሁንም በሜዶን ክፍል በራጊስ ሰው በግብርያል ልጅ በገባኤል ዘንድ አደራ ስላስጠበቅሁት ስለ ዐሥሩ የብር መክሊት እነግርሃለሁ። Ver Capítulo |