ለሰው ሁሉ ምሥጢርህን አታውጣ። የወደድኸውንም ሁሉ አትከተል፤ ምላሱ ሁለት እንደ ሆነ ኀጢአተኛ አትሁን።
በመጣው ነፋስ ሁሉ አትነፈስ፤ ባገኘኸው መንገድ ሁሉ አትሂድ። በሁለት ምላስ እንደሚናገረው ኃጢአተኛ አትሁን