ስለ ኀጢአትህ ንስሓ መግባትን አትፍራ። የእግዚአብሔር ምሕረቱ ብዙ ነው ኀጢአቴንም ይቅር ይለኛል እያልህ በኀጢአት ላይ ኀጢአትን አትጨምር።
በበደል ላይ በደል እየከመርህ፥ ይቅርታ አገኛለሁ ብለህ እርግጠኛ አትሁን።