La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 48:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በእ​ሳት ሠረ​ገላ ወደ ላይ የወጣ ኤል​ያስ ነው፤ ከእ​ር​ሱም መን​ፈስ የተ​መላ ኤል​ሳዕ ነበረ፤ በዘ​መ​ኑም አለ​ቆች አላ​ስ​ደ​ነ​ገ​ጡ​ትም፤ ማንም እር​ሱን የተ​ቋ​ቋ​መው አል​ነ​በ​ረም።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ኤልያስ በአውሎ ነፋስ በተከበበ ጊዜ፥ መንፈሱ በኤልሳዕ አደረ፤ በሕይወት ዘመኑ አንድም ገዥ ሊያስደነግጠው፤ አንገቱንም ሊያስደፋው አልቻለም።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 48:12
0 Referencias Cruzadas