La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 46:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በዙ​ሪ​ያው ያሉ ጠላ​ቶቹ በአ​ስ​ጨ​ነ​ቁት ጊዜ ኀያ​ልና ልዑል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ጠራው፤ ገናና እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በበ​ረ​ድና በጽ​ኑዕ ኀይል መለ​ሰ​ለት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጠላትን በያቅጣጫው እያባረረ ሳለም ኃያሉንና ልዑል ጌታን ለመነ፥ እግዚአብሔርም ከባድና አስፈሪ በረዶን በማዝነብ መለሰለት።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 46:5
0 Referencias Cruzadas