Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 46:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጠላትን በያቅጣጫው እያባረረ ሳለም ኃያሉንና ልዑል ጌታን ለመነ፥ እግዚአብሔርም ከባድና አስፈሪ በረዶን በማዝነብ መለሰለት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በዙሪያው ያሉ ጠላቶቹ በአስጨነቁት ጊዜ ኀያልና ልዑል እግዚአብሔርን ጠራው፤ ገናና እግዚአብሔርም በበረድና በጽኑዕ ኀይል መለሰለት። Ver Capítulo |