የሚያስባቸው የሌለ፥ የጠፉም፥ እንዳልተፈጠሩና እንዳልተወለዱ የሆኑም አሉ። ልጆቻቸውም ከእነርሱ ጋራ እንደ እነርሱ ጠፉ።
ቀሪዎች ግን እንዳልተፈጠሩ ሁሉ ያለመታሰቢያ ቀርተዋል፥ እንዳልነበሩም ሆነዋል፤ ከእነርሱም በኋላ ልጆቻቸው እንዲሁ ይሆናሉ።