የጥፋት ውኃ ሰውን ሁሉ እንዳያጠፋው፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ለዘለዓለሙ ቃል ኪዳን አደረገ።
ከእርሱም ጋር ዘላለማዊ ቃል ኪዳኖች ተደረጉ፤ እነርሱም ደግሞ ሕያዋን በጐርፍ እንደማይጠፉ አረጋገጡ።