የንጣቱም ውበት ለዐይን ድንቅ ነው፤ መዝነቡም ለልብ ድንቅ ነው።
ለማረፍ እንደሚዘጋጅ ወፎች፥ እንዲሁ በረዶውን ያርከፈክፋል፥ እንደ አንበጣ መንጋም ያወርደዋል፤ ንጣቱ የዐይን እይታን ይማርካል፥ አወራረዱም አእምሮን ያስደምማል።