ሴት ልጅ ለአባትዋ ስውር የእንቅልፍ ዕጦት ናት፤ የወጣትነት ዕድሜዋ እንዳያልፍባት፥ ከተዳረችም በኋላ እንዳትጠላ፥ ስለ እርስዋ ማሰብ ዕንቅልፍን ያሳጣዋል፤
እርሷ ባታውቀውም፥ የሴት ልጅ አባት እንቅልፍ የለውም፤ ስለ እርሷ ሲያስብ እንቅልፉን ያጣል በወጣትነቷ ቆማ ብትቀር፥ ካገባች በኋላ ባሏ ቢጠላት፥