ክፉ ልቡና በመከራ ይገረፋል፤ ኀጢአተኛ ሰውም በኀጢአቱ ላይ ኀጢአትን ይጨምራል።
ያለ ዐይን ብሌን ብርሃን አይኖርም፤ ያለ እውቀትም ጥበብ የለም።