በመፍራትና በማፈር ሰው ይሰነካከላል፤ በእግዚአብሔር የሚታመን ግን ደስ ይለዋል። የሰው ኀጢአቱ በደለኛ ያሰኘዋል፥ በእግዚአብሔር የታመነ ሰው ግን ይድናል።