በወርቅ ጉትቻ ላይ ያለ ዋጋው ብዙ የሆነ ሰርድዮን የሚባል የዕንቍ ፈርጥ ያማረ እንደሆነ፥ እንደዚሁ የብልህ ነገር በሚሰማ ሰው ጆሮ ያማረ ነው።