La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኤርምያስ 31:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በዚያ ዘመን ሰው ዳግ​መኛ እን​ዲህ አይ​ልም፦ አባ​ቶች ጮርቃ የወ​ይን ፍሬ በሉ፤ የል​ጆ​ችም ጥር​ሶች ጠረሱ፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

“በዚያ ዘመን ሰዎች ዳግመኛ፣ “ ‘አባቶች በበሉት ጐምዛዛ የወይን ፍሬ፣ የልጆች ጥርስ ጠረሰ’ የሚለውን ምሳሌ አይናገሩም።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በዚያ ዘመን ሰዎች ዳግመኛ እንዲህ አይሉም፦ ‘አባቶች የሚጎመዝዝ የወይን ፍሬ በሉ፥ የልጆችም ጥርሶች ጠረሱ፤’

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በዚያ ዘመን፥ ‘አባቶች የበሉት ጎምዛዛ የሆነ የወይን ፍሬ፥ የልጆችን ጥርስ አጠረሰ’ እየተባለ የሚነገረው ምሳሌ ይቀራል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በዚያ ዘመን ሰው ዳግመኛ እንዲህ አይልም፦ አባቶች ጨርቋ የወይን ፍሬ በሉ፥ የልጆችም ጥርሶች ጠረሱ፥

Ver Capítulo



ኤርምያስ 31:29
5 Referencias Cruzadas  

ልጆቹ ሀብ​ቱን አያ​ገ​ኙም። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ብድ​ራ​ቱን ይከ​ፍ​ለ​ዋል። እር​ሱም ያን​ጊዜ ያው​ቃል።


ነገር ግን ሰው ሁሉ በገዛ በደሉ ይሞ​ታል፤ ጮር​ቃ​ውን የወ​ይን ፍሬ የሚ​በ​ላም ሁሉ ጥር​ሶቹ ይጠ​ር​ሳሉ።


አባ​ቶ​ቻ​ችን ኀጢ​አ​ትን ሠሩ፤ ዛሬም የሉም፤ እኛም በደ​ላ​ቸ​ውን ተሸ​ከ​ምን።


“አባ​ቶች ስለ ልጆ​ቻ​ቸው አይ​ገ​ደሉ፤ ልጆ​ችም ስለ አባ​ቶ​ቻ​ቸው አይ​ገ​ደሉ፤ ነገር ግን ሁሉ እያ​ን​ዳ​ንዱ በኀ​ጢ​አቱ ይገ​ደል።