መላልኤልም ያሬድን ከወለደ በኋላ ሰባት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፤ ወንዶችንም፥ ሴቶችንም ወለደ።
መላልኤል ያሬድን ከወለደ በኋላ 830 ዓመት ኖረ፤ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ።
መላልኤልም ያሬድን ከወለደ በኋላ ስምንት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ሌሎች ወንድ እና ሴት ልጆችም ወለደ።
ከዚህ በኋላ 830 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችን ወንዶችና ሴቶች ልጆች ወለደ፤
መላልኤልም ያሬድን ከወለደ በኍላ የኖረው ሰባት መቶ ሠላሳ ዓመት ሆነ ወንዶችንም ሴቶችንችም ወለደ።
መላልኤልም መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ኖረ፤ ያሬድንም ወለደ፤
መላልኤልም የኖረበት ዘመን ሁሉ ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ዓመት ሆነ፤ ሞተም።
የማቱሳላ ልጅ፥ የሄኖክ ልጅ፥ የያሬድ ልጅ፥ የመላልኤል ልጅ፥ የቃይናን ልጅ፥