La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 41:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እነ​ሆም፥ መል​ካ​ቸው ያማረ፥ ሥጋ​ቸ​ውም የወ​ፈረ ሰባት ላሞች ከወ​ንዙ ወጡ፤ በወ​ን​ዙም ዳር በመ​ስኩ ይሰ​ማሩ ነበር።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እነሆ መልካቸው ያማረ፣ ሥጋቸው የወፈረ ሰባት ላሞች ከወንዙ ወጥተው በወንዙ ዳር የበቀለውን ሣር ይበሉ ጀመር።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እነሆ መልካቸው ያማረ፥ ሥጋቸው የወፈረ ሰባት ላሞች ከወንዙ ወጥተው በወንዙ ዳር የበቀለውን ሣር ይበሉ ጀመር።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሰባት የወፈሩና የሰቡ ላሞች ከወንዙ ወጥተው ሣር ሲበሉ አየ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እነሆም መልካቸው ያማረ ሥጋቸውም የወፈረ ሰባት ላሞች ከወንዙ ወጡ በውኃውም ዳር በመስኩ ይስማሩ ነበር።

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 41:2
6 Referencias Cruzadas  

ከሁ​ለት ዓመት በኋ​ላም ፈር​ዖን ሕል​ምን አየ፤ እነ​ሆም፥ በወ​ንዙ ዳር ቆሞ ነበር።


እነ​ሆም፥ ሥጋ​ቸው የወ​ፈረ፥ መል​ካ​ቸ​ውም ያማረ ሰባት ላሞች ወጡ፤ በወ​ንዙ ዳር በመ​ስ​ኩም ይሰ​ማሩ ነበር፤


ከእ​ነ​ር​ሱም በኋላ እነሆ፥ መል​ካ​ቸው የከፋ፥ ሥጋ​ቸ​ውም የከሳ ሌሎች ሰባት ላሞች ከወ​ንዙ ወጡ፤ በእ​ነ​ዚ​ያም ላሞች አጠ​ገብ በወ​ንዙ ዳር ተሰ​ማ​ር​ተው ነበር።


“በውኑ ደን​ገል ረግ​ረግ በሌ​ለ​በት መሬት ይበ​ቅ​ላ​ልን? ወይስ ቄጠማ ውኃ በሌ​ለ​በት ቦታ ይለ​መ​ል​ማ​ልን?


ወን​ዞ​ችም ይነ​ጥ​ፋሉ። ቦዮ​ችና መስ​ኖች ያን​ሳሉ፤ ይደ​ር​ቃ​ሉም፤ ደን​ገ​ልና ቄጤማ ይጠ​ወ​ል​ጋሉ።


በዓ​ባይ ወንዝ ዳር ያለው መስክ፥ በዓ​ባ​ይም ወንዝ አጠ​ገብ የተ​ዘራ እርሻ ሁሉ በነ​ፋስ ይመ​ታል፤ ይደ​ር​ቃ​ልም፤