La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 38:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ወደ ይሁ​ዳም ተመ​ልሶ እን​ዲህ አለው፥ “አላ​ገ​ኘ​ኋ​ትም፤ የሀ​ገሩ ሰዎች ደግሞ፦ ከዚህ ዘማ የለ​ችም” አሉኝ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

መልእክተኛውም ወደ ይሁዳ ተመልሶ፣ “ሴቲቱን ላገኛት አልቻልሁም፤ ነዋሪዎቹም ‘በዚህ አካባቢ እንደዚህች ያለች ዝሙት ዐዳሪ የለችም’ አሉኝ” ብሎ ነገረው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መልእክተኛውም ወደ ይሁዳ ተመልሶ፥ “ሴቲቱን ላገኛት አልቻልኩም፤ ነዋሪዎቹም ‘በዚህ አካባቢ እንደዚህች ያለች ዝሙት ዐዳሪ የለችም’ አሉኝ” ብሎ ነገረው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ስለዚህ ሰውየው ወደ ይሁዳ ተመልሶ ሄደና “ላገኛት አልቻልኩም፤ በዚያ የሚኖሩትም ሰዎች ‘እንደዚህ ያለች አመንዝራ ሴት እዚህ የለችም’ አሉኝ” ብሎ ነገረው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እነርሱም፦ በዚህ ጋለሞታ አልነበረችም አሉት። ወደ ይሁዳም ተመልሶ እንዲህ አለው፦ አላገኘኍትም የአገሩም ሰዎች ደግሞ፦ ከዚህ ጋለሞታ አልነበረችም አሉኝ።

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 38:22
2 Referencias Cruzadas  

እር​ሱም የሀ​ገ​ሩን ሰዎች፥ “በኤ​ና​ይም በመ​ን​ገድ ዳር ተቀ​ምጣ የነ​በ​ረች ዘማ ወዴት ናት?” ብሎ ጠየ​ቃ​ቸው። እነ​ር​ሱም፥ “በዚህ ዘማ አል​ነ​በ​ረ​ችም” አሉት።


ይሁ​ዳም፥ “እኛ መዘ​በቻ እን​ዳ​ን​ሆን ትው​ሰ​ደው፤ እነሆ፥ የፍ​የ​ሉን ጠቦት ላክ​ሁ​ላት፤ አን​ተም አላ​ገ​ኘ​ሃ​ትም” አለ።