የሀገሩ ሕዝብም ሲሰሙ ለኤፍሮን እንዲህ ሲል ተናገረ፥ “ከእኔ ቅርብ ነህና ስማኝ፤ የእርሻህንም ዋጋ ከእኔ ውሰድ፤ ሬሳዬንም በዚያ እቀብራለሁ።”
ዘፍጥረት 23:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኤፍሮንም ለአብርሃም እንዲህ ሲል መለሰለት፥ “አይሆንም፤ ጌታዬ ሆይ፥ እኔን ስማኝ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኤፍሮንም ለአብርሃም እንዲህ ሲል መለሰለት፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኤፍሮንም ለአብርሃም እንዲህ ሲል መለሰለት፦ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ዔፍሮንም አብርሃምን እንዲህ ሲል መለሰለት፦ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኤፍሮን፥ ለአብርሃም እንዲህ ሲል መለሰለት፦ |
የሀገሩ ሕዝብም ሲሰሙ ለኤፍሮን እንዲህ ሲል ተናገረ፥ “ከእኔ ቅርብ ነህና ስማኝ፤ የእርሻህንም ዋጋ ከእኔ ውሰድ፤ ሬሳዬንም በዚያ እቀብራለሁ።”