ዖባልንም፥ አቤማኤልንም፥ ሳባንም፥
ዖባልን፣ አቢማኤልን፣ ሳባን፣
ዖባል፥ አቢማኤል፥ ሳባ፥
ደቅላንም ዖበልን፥ አቢማኤልንም፥
ሀዶራምንም፥ አዚላንም፥ ደቅላንም፥
አፌርንም፥ ኤውላጥንም፥ ዮባብንም ወለደ፤ እነዚህ ሁሉ የዮቅጣን ልጆች ናቸው።
ዮቃጤንም ሶቤቅን፥ ቲማንንና ድዳንን ወለደ። የድዳንም ልጆች ራጉኤል፥ ንበከዝ፥ እስራኦምና ሎአም ናቸው።
የሳባም ንግሥት የሰሎሞንን ስም፥ የእግዚአብሔርንም ስም በሰማች ጊዜ ሰሎሞንን በእንቆቅልሽ ትፈትነው ዘንድ መጣች።
የካራንና የካኔ፥ የኤደንም ሰዎች ነጋዴዎችሽ ነበሩ፤ አሦርና ኪልማድም ነጋዴዎችሽ ነበሩ።