ቅዱስ ስሜንም የወደዱትን በብሩህ ብርሃን አወጣቸዋለሁ፤ እያንዳንዱንም እንደ ክብሩ በክብር ዙፋን አስቀምጠዋለሁ፥ የአምላክም ፍርድ እውነት ነውና ቍጥር በሌላቸው ዘመኖች ያበራሉ።