የፍርድንም ነገር አትመልሱት፤ የቅዱሱንና የገናናውንም ነገር ሐሰት አታድርጉት፤ ጣዖታችሁንም አታክብሩት፥ ሐሰታችሁ ሁሉ፥ ዝንጋታችሁም ሁሉ ለታላቅ ኀጢኣት እንጂ ለጽድቅ አይደለችምና።