በምድር ላይ በጻድቃን ዘንድ ፍርድን ታደርጉባቸዋላችሁና ደመናውንና ጉሙን ሁሉ፥ ጠሉንና ዝናቡንም በእናንተ ያዳኝባችኋል፤ ወደ እናንተ እንዳይወርዱ ሁሉ ከእናንተ ይከለከላሉና፥ በኀጢአታችሁም አያስቡምና።