La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘዳግም 22:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የብ​ላ​ቴ​ና​ዪ​ቱም አባት ሽማ​ግ​ሌ​ዎ​ቹን፦ እኔ ለዚህ ሰው ልጄን ዳር​ሁ​ለት፤ እር​ሱም ጠላት፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የልጅቱም አባት ለአለቆቹ እንዲህ ይበል፤ “ልጄን ለዚህ ሰው ዳርሁለት፤ እርሱ ግን ጠላት፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የብላቴናይቱም አባት ሽምግሌዎቹን፦ ‘እኔ ለዚህ ሰው ልጄን ዳርሁለት እርሱም ጠላት፥’

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የልጅቱም አባት እንዲህ ብሎ ያስረዳ፦ ‘እኔ ሴት ልጄን ለዚህ ሰው ድሬለት ነበር፤ እነሆ፥ አሁን እርሱ የጠላት መሆኑን ገልጦአል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የብላቴናይቱም አባት ሽምግሌዎቹን፦ እኔ ለዚህ ሰው ልጄን ዳርሁለት እርሱም ጠላት፤

Ver Capítulo



ዘዳግም 22:16
3 Referencias Cruzadas  

“ማና​ቸ​ውም ሰው ሚስት ቢያ​ገባ፥ አብ​ሮ​አ​ትም ከኖረ በኋላ ቢጠ​ላት፥


የብ​ላ​ቴ​ና​ዪቱ አባ​ትና እናት የል​ጃ​ቸ​ውን የድ​ን​ግ​ል​ና​ዋን ልብስ ወስ​ደው በበሩ አደ​ባ​ባይ ወደ ተቀ​መጡ ወደ ከተማ ሽማ​ግ​ሌ​ዎች ያም​ጡት፤


እነ​ሆም፦ በል​ጅህ ድን​ግ​ልና አላ​ገ​ኘ​ሁ​ባ​ትም ብሎ የነ​ውር ነገር አወ​ራ​ባት፤ የል​ጄም የድ​ን​ግ​ል​ናዋ ልብስ ይኸው ይላ​ቸ​ዋል። በከ​ተ​ማም ሽማ​ግ​ሌ​ዎች ፊት ልብ​ሱን ይዘ​ረ​ጋሉ።