ዐሥሩም ቀንዶች ከዚያ መንግሥት የሚነሡ ዐሥር ነገሥታት ናቸው፤ ከእነርሱም በኋላ ሌላ ይነሣል፤ እርሱም ከፊተኞቹ በክፋት የበለጠ ይሆናል፤ ሦስቱንም ነገሥታት ያዋርዳል።