Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 7:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 “እንዲህም አለኝ፦ አራተኛው አውሬ በምድር ላይ የሚነሣ አራተኛ መንግሥት ነው፤ እርሱም ከመንግሥታት ሁሉ ይበልጣል። ምድሪቱንም ሁሉ ይበላል፤ ይረግጣታል፤ ያደቅቃትማል። Ver Capítulo |