ዳንኤልም ንጉሡን፥ “እኔስ ሰማይንና ምድርን የፈጠረ፥ ፍጥረትን ሁሉ የሚገዛ ሕያው አምላክን አመልካለሁ እንጂ የሰው እጅ የሠራው ጣዖትን አላመልክም” አለው።