Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 14:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ንጉሡም ያመልከው ነበር፤ ሁልጊዜም ወደ እርሱ እየሄደ ይሰግድለት ነበር፤ ዳንኤል ግን ለፈጣሪው ይሰግድ ነበር። ንጉሡም ዳንኤልን፥ “ለቤል የማትሰግድ ለምንድን ነው?” አለው። Ver Capítulo |