የኬልቅዩ ልጅ የአሳድዩ ልጅ የሴዴቅያስ ልጅ የማሴው ልጅ የኔርዩ ልጅ ባሮክ ወደ ባቢሎን የጻፈው ነገር ይህ ነው፤
የሂልቅያ ልጅ፥ የሃሳዲያ ልጅ፥ ሴዴቅያ ልጅ፥ ማህሴያ ልጅ፥ የኔሪያ ልጅ ባሮክ በባቢሎን የጻፈው የመጽሐፉ ቃል ይህ ነው፤