አንድ ልጅ እንዳለው አባት፥ ልጁም ይፈረድበት ዘንድ እንደ ተሰጠ፥ የሚያረጋጉት በአባቱ ዘንድ ያሉት ሰዎችም አባቱ በኀዘን ሲጐሰቍል እንዳያዩት ፊታቸውን እንደሚሸፍኑ፥