Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ተረፈ ባሮክ 5:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እንደዚሁ አምላክህ አንተን ይቅር አለህ፤ እኛም ወደዚህ ሀገር ከደረስን ጀምሮ እስከ ዛሬ ከኀዘን አላረፍንምና የሕዝቡን መከራ እንዳታይ ወደ ባቢሎን ትመጣ ዘንድ አልተወህም። ወደዚህ ሀገር ከመጣን ጀምሮ ለስድሳ ስድስት ዓመታት ከኀዘን አላረፍንም። Ver Capítulo |