“ከግብፅ ምድርና ከእሳት ቤቶች ያወጣን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ያደረጋቸው ነገሮች እኒህ ናቸው፤ ልቡናችሁን ከፍ ከፍ አደረጋችሁ፤ በፊቱም አንገታችሁን አደነደናችሁ እንጂ ሕጉን ሁሉ አልጠበቃችሁምና።