Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ተረፈ ባሮክ 4:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እግዚአብሔር ከወዳጄ ከኤርምያስ አፍ ቃሌን አልሰማችሁም ብሏልና ለባቢሎን አገዛዝ አሳልፎ ሰጣችሁ፤ ቃሌን የሰሙ ሰዎችን ግን ከባቢሎን አወጣቸዋለሁ፤ ከባቢሎንም ወጥተው በኢየሩሳሌም እንግዳ አይሆኑም። Ver Capítulo |