ሕዝቡ በሳቱ ጊዜ ኤርምያስ ያዝን ነበርና፥ በራሱም ትቢያ ይነሰንስ ነበርና፥ የሕዝቡም በደላቸው እስኪሰረይላቸው ድረስ ለሕዝቡ ይጸልይላቸው ነበርና።